ሳውዲን አላህ ያጥፋት የማንላት ሀገር ሆናብነው እንጂ... ፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ ሰበሰብኳቸው ፣ ቲክቶክ አጠፋን | Anun | አኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии •

  • @Anun_Reaction
    @Anun_Reaction  Месяц назад +43

    እረ ቻሌንጁን ለአላህ ብላቹ ተቀላቀሉንንንንን አዲሱን ቻሌንጅ በ 3000 ብር ብቻ ለአላህ ብለው ይቀላቀሉ አካውንት ቁጥር 👇👇👇
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Anwar Mustefa Umer
    1000513901473
    +251942138581

    • @الحمدالله-ق9ه8ظ
      @الحمدالله-ق9ه8ظ Месяц назад

      የት አለ አድሱ ቻናል

    • @FaizaZakir-ru4rq
      @FaizaZakir-ru4rq Месяц назад

      Ye mindinew

    • @cchchcvvhddjhc
      @cchchcvvhddjhc Месяц назад

      ለምንአላማነው

    • @SamirahDeresa
      @SamirahDeresa Месяц назад +1

      ወላሂአላህይድረሥልንበጣምአሥፈሪዘመን
      ላይነውያለነውሥኡድንምአላህይድረሥላት
      ቲክቶክእኳእኔምአልጠቀምይቺውዩቱብናትአልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን🎉🎉🎉

    • @SamirahDeresa
      @SamirahDeresa Месяц назад

      ወላሂአኑወንድሜቢቻል1000ጊዜአደርግልህነበርምንይደረጋልአደብቻሆነአይዞህበርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад +18

    አደለም ሳኡዲ ሌላም ሀገር ቢሆን አላህ አጥማሚዎችን መጥፎ ሰሪዎችን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ምን ይባላል

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 Месяц назад +1

      መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።

  • @LubabayimerMola
    @LubabayimerMola Месяц назад +1

    አላህ ይጨምርልህ አብሽሩ ከጎናችሁን ብቻግንጠክሩ ዲናችን ምንግዜም የበላይነዉ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ Месяц назад +4

    የተውሒድ ሀገር ናት ሣዑድ አረቢያ መድና የነብዪ ሀገር ✅✅👍👍

  • @AishaOmer-i1r
    @AishaOmer-i1r Месяц назад +10

    የ አላህ ከአስተሳሰብ ጨለማ አውጣን 😢❤

  • @ፊኪ
    @ፊኪ Месяц назад +11

    እኔስ እንቅልፍም ጣፍቶኛል ጫንቆኛል ወለሂ ያራብ መጫረሽችንን አስምርልን😢

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 Месяц назад

      :መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq Месяц назад +12

    ሁሌም ላይክ አርጌ ነወ ምጀምረው ♥️

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 Месяц назад +15

    አሁን ላይ ማየት ያልቻልነው ብዙ ነገር አለ ❤

    • @sofiOmer-f1z
      @sofiOmer-f1z Месяц назад +2

      እውነት ነው አይናችንን አላህ ይክፈትልን❤

  • @AbebuHassen
    @AbebuHassen Месяц назад +2

    አልሀምድሊላ ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru Месяц назад +2

    ልክ ነው ሳዓውዲ እየጠፋች ነው በፊት መሰጊዶች ድምፅ ድብልቄልቅ ሰያደረግ መሰጊዶች ይሞሉ ነበረ አሁን ግን አዛን ብቻ ይደረጋል ከዚያ ድምፅ የውሰጥ ብቻ አደረገው ያሰገድናል በውጭ አይሰማም አላህ ይመልሰልን

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo Месяц назад

    ሰለመን ሀገርልበጠብጥናው ሙናፊቆችን አለህ ያሰልን

  • @SaSa-n3b5g
    @SaSa-n3b5g Месяц назад +3

    ያረብ.ኢላሂ.አንተበራህመትህ እዘንልን.ኢንሸአህ.ለኸይርነው.እሱየስራቸውይዞላቸዋል😢😢😢😢😢

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 Месяц назад

      መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።

  • @FedilaFf
    @FedilaFf Месяц назад +1

    የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ብዝነትህ የአላህ እዝናትህ ምረትህን ለግሰን

  • @BjcBhx-i5c
    @BjcBhx-i5c Месяц назад +3

    ሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረከቱ።ወድማችን።በረታ።አይሳኡዲ።አላህይጠብቀንብቻ

  • @FedilaFf
    @FedilaFf Месяц назад +1

    ሰለላሁ አለሒወወሰለም ሰሉአለነቢ የኛ ውዱ ነቢ ፊዳከ አቢ ዋኡሚ ያረሱል አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    አላህይዘንልንንን

  • @AbdulAhmad-p6p
    @AbdulAhmad-p6p Месяц назад +4

    ያረብ አተውታውቃለህና የደረቀውንቀልባችንን አተውመልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amrimom11
    @amrimom11 Месяц назад +1

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያ ረሂም ኡፍፍ ምንድነው ሚያሰማን የአላህ 😢

  • @ነጃትፈድነጃትፈድ
    @ነጃትፈድነጃትፈድ Месяц назад +2

    በትክክል አላህይዳያ ይሰጠን አረቦች በአውን ሰአት ሞትን ረሰተዋል

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 Месяц назад

      :መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube Месяц назад +1

    ያረብ አገሪቶን ሳይሆን ሙናፊቃንን አስገብተው የሚአስጨፍሩትን አላህ ያጥፋቸው

  • @علميهال
    @علميهال Месяц назад

    እያረኩነዉ ኢሽ አላህ❤❤❤❤

  • @MunisaMuyadu
    @MunisaMuyadu Месяц назад +4

    ሱብሀን አለህ😢😢

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ Месяц назад +3

    ዘሬ ሁሌታኘንኝ አኑ
    አለህ ሰለምን ያሰመን ያራብ

  • @kemilamohammed7970
    @kemilamohammed7970 Месяц назад +2

    አላህያብጀውአለህ፡ሁሉንተመልካችነውህይር

  • @HaderaHelil
    @HaderaHelil Месяц назад +5

    አው. አኑን ላይክ አድርጉ በል. ለማስታወስም ጨምር ነዉ

  • @fatumaadem3817
    @fatumaadem3817 Месяц назад

    አላሁ አክበር ያረቢ ፈርጀን

  • @LaylaSheak
    @LaylaSheak 27 дней назад

    ሰለላ ወለይሂም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LaylaSheak
    @LaylaSheak 27 дней назад

    ሰለላ ዋለይሂወሰለም🎉🎉🎉

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed Месяц назад +1

    ሡባሀን አላህ ወደት እዬሄድን ነዉ ወንድም እህቶቼ አላህ የኢስላሞችን እንባ ያብስልን ሳዉዲም አላህ ይመልሳት ስሞዉኑ በሳዉዲ ያየሁት ነገር እንቅል ነስቶኛል ወላሂ በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነን😢 ፍልስጤምንም አላህ ያግዛቸዉ አላህ ግዛችንንም በጡሩ ነገር የምናሳልፍ ያድርገን 😢😢🎉🎉

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 Месяц назад

      መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።

  • @Allhamdulliilaah
    @Allhamdulliilaah 27 дней назад

    ❤subanallaah mashallaah Allah Akbar Sallaallahu

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w Месяц назад +1

    አኑዬ ታስቀኛለህ አረጌለሁ እዳታስብ ቲክቶክ የለለን እናያሀለን እስከመጨረሻው አታስብ🎉🎉

  • @NeatoAna
    @NeatoAna Месяц назад

    መጨረሻዬንአሣምረው.ያረብ....የነቢያችንሀገረ.አሁንስ.አጀቴበላሽው😂😂😂😂😂😂😂

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk Месяц назад

    አላሕ ልባችንን ይመልሰዉ ወላሒ ደርቀናል ያርጥብልን ልብ ከረጠበ ሌላዉ ቀላል ነዉ በተረፈ በኡሥታዞቻችን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ሥላደረክልን ሹክረን እዴሜና ጤና ለሑላችንም ከኢማን ጋር ይወፍቀን አልሐምዱሊላሕ ለኒእመተል ኢሥላም።

  • @meryammohamed1579
    @meryammohamed1579 Месяц назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ሁሌም ገና ፊድወ ሳላይ ነው ላይክ የማደርግህ በርታ ቢቻል አስር ጊዜም ባደረኳቼው መልካም ነገር የሚያስተላልፉትን አላህ ይጨምርላቺሁ ግን አንድግዜ ብቻነው የሚቻለው

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Месяц назад

    አህለን ያኑረን እጂብዙእናያለን ከመጥፎነገር አላህይጠብቀን👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x Месяц назад +1

    👍👍

  • @HawuletAbye-b1d
    @HawuletAbye-b1d Месяц назад +2

    👍👍አርጌለሁ 😂😂😂😂😂

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz Месяц назад

    ያአላህ አላህ ይጠብቀን

  • @HelalUddin-z4l
    @HelalUddin-z4l Месяц назад

    ማሽ አሏህ አኑ

  • @HaYa-c7g
    @HaYa-c7g 15 дней назад

    ከኛ ሀገር የተለያየ ሽርክና ቢድአ የተለያዩ ኹራፋቶችን ሰዎች ሲሰሩ እያዩ ባላየ የሚያልፉ ሽርክ ላይ ቢድአ ህዝቡ እየወደቀ የማያስጠነቅቁ ኡስታዝ ተብየዎች አሏህን ፍሩ ይላሉ መጀመሪያ ለራሳቸው አሏህን ይፍሩ በተስማማንበት አብረን እንቀጥል በተለያየንበት ነገር ኡዝር እንሰጣጥ የሚለውን ቆሻሻ የሀሰኑል በና ቃኢዳ መጀመሪያ እርግፍ አድርገው ይተው ለዲኑ ተቆርቋሪ ይመስላሉ አስመሳዮች ናቸው መጀመሪያ የተውሂድ ሰው ይሁኑ ዘፈን ጭፈራ ከሽርክ ከቢድአ አንፃር ምንም አይደል ተራ ወንጀል ነው ሽርክ የፈፀመ የዘላለም እሳት ውስጥ ሲገባ ሙዚቃን ያዳመጠ የዘፈነ ወይም በሙዚቃው የጨፈረ በሰራው ወንጀል ተቀጥቶ ወደ ጀነት ይገባል በአሏህ ላይ እስካላጋራ ድረስ ሌላ ማለት የምፈልገው ነገር ወንጀል ወንጀል መሆኑ የሚታያቸው ሳዑዲ ላይ ሲሰራ ብቻ ነው ምን አይነት አቅል ነው ያላቸው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሳኡዲ አረቢያ ላይ ምንም አይነት ኸይር ነገር እንደለለ በአለም ላይ የትም ሀገር ቢኬድ እንደ ሳዑዲ አረቢያ ድነል እስልምና ያበበት ሀገር እንደለለ አየታወቀ የተውዲና የሱና ብርሀን የሚያብባት ሀገር መሆኗ እየታወቀ ኸይሯ ከሸሩ የበዛ መሆኑን እያወቃችሁ ምነው ስህተቱን ብቻ ተከታተላችሁ የሳዑዲን መልካም ነገር ከማውሳት ምን ገደባችሁ ብዙ እህቶችም ወንድሞችም ከተለያየ የአለም ሀገር ከኛም ሳይቀር እየሄዱ ከችግራቸው መውጫ ሰበብ ሁናቸው እያለ ምነው የዚህን ያክል ክፋት ምነው የእናት ጡት ነካሽ ሆን ኧረ አሏህን እንፍራው ከተኛንበት እንንቃ እስቲ ንገሩኝ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ከኛ ሀገር ተነስተው ሂደው አይደለ ሀገሪቱን በኸምር ያበላሿት አረቂ እየጠመቁ አይደል በድብቅ መልሱን ለናንተው ትቸዋለሁ አንዳንድ ኮሜንቶችን የፃፉትን እያነበብኩ ነበር ከነዛም መካከል ሳዑዲ አስጠልቶኛል ሀገሬ ከሳዑዲ ይበልጣል በማለት የተፃፈ አለ ኢትዮጲያ ላይ ያለውን ሽርክና ቢድአ ቢቆጠር አያልቅ ሌላወን ወንጀል ትተነው በቀላሉ እንኳን ስንት የባዕድ አምልኮና ስንት ዶሪህ አለ ሰኞ ነቢዋ ማክሰኞ ኑራሁሴን ሮብ አብዶየ ሀሙስ ማታ በቡና መጠጣት ስበብ ከሚስ እያሉ የጁሙአውን ለይል የሚያከብሩ ቅዳሜ ከድር እያሉ የሚያመልኩከዚህም ውጭ ከሸሪአ የለለ ነገር ስንት የሚሰራ አለ የሚዘገንን ይቺን ሀገር ሳዑዲ ጋር ጤነኛ አቅል ያለው አያወዳድርም እንኳን ሊያስበልጥ ይቅርና ሳዑዲ ጋር የሚወዳደር ሀገር በአለም የለም የድን ሽታ የቀረው እሷ ጋር ነው ቆይ እኔ የሚገርመኝ ነገር የተውሂድና የሱናን ሀገር ጠልተን ማነን ልንወድ ነው እና ወንድሞቼ እና እህቶቼ ዝም ብለን በስሜት አንነዳ አንዳንድ ሲሰራ ለምናየው ነገር ዱአ ማድረግ ነው ያለብን አሏህ እንዲያስተካክለው

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m Месяц назад +1

    አወ ወላሂ ወድም እዉነትህነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 Месяц назад +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወእራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድም

  • @TigistGetachew-r6y
    @TigistGetachew-r6y Месяц назад

    subahane allahe

  • @AsuAsu-o6n
    @AsuAsu-o6n Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥😥👌👌👌አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @AbdiManche
    @AbdiManche Месяц назад

    የሀብይ አስተማሪዎች አላህ ያጥፍቸው።የዘመኑ ደጃሎች ናቸው

  • @ሀሀሀሀሀሀሀሀ-ቐ7ጠ
    @ሀሀሀሀሀሀሀሀ-ቐ7ጠ Месяц назад

    ሱብሀናአላህ❤

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 Месяц назад

    ማሻአላህጠንክርጀዛክአላሁኸይር

  • @UmmLiyan
    @UmmLiyan Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አኑ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص Месяц назад

    ማሻአሏህ በርታ

  • @zeenaNega
    @zeenaNega Месяц назад

    ሱበሀን አላህ 😢😢😢😢

  • @hayatmohammed7300
    @hayatmohammed7300 Месяц назад

    Waleykum selam werahmetulahi weberkatuhu inscha allah eschi jezak allah khyer wedma bertalen
    Allah yetbkelen

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m Месяц назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @huda._.010
    @huda._.010 Месяц назад

    አንዋር ባረከላሁፊክ ሙዙን የፈጠረውን ጥበበኛውን አምላካችንን አላሁ ሱብሀነወተአላ መን ያድንቀው ?

  • @ToyibaToyiba-g7n
    @ToyibaToyiba-g7n Месяц назад +1

    እናተአረቦችእደኝስማታቆቸውበምታዮትነገርትገረማላችሁበሸሪአየምትደራደርናትሳኡዲይበላል።ተግባራዊየሚደርጉትእነሱከሸሪአውየገደለይገደልየሚለውንብቻነው።እኝአብረናቸውስለምንኖርበጣምእሚስጠሉናቸውበእምነታቸውእሚወራውሊሊላእሚኖትሊላነው።ወላሂአገሬሀበሻወርቅናትበእምነቷግንያገሪልጆችአይመስላችሁምገላይስለምታዮትእኝግንአብረናቸውነውየምንኖረውአላህበሰላምአገራችንይመልሰን።በጣምብዙቹአረቦችአስመሳዮችናቸውማንእደሚታልልሉእጃአላህሁሉንእደሚይያውቃሉግንአይተገብሩትም።በሸሪአነውየምትተዳደረውይባላል።ለማያውቃቸውአላህይዘንልን

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ Месяц назад

    እኔ:ሁሌም:በላይክ:ነዉ:ምጀምረዉ:በርታ:ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa Месяц назад

    ያአላህ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p Месяц назад +1

    ፍልስጤን 😢😢😢

  • @MisraDawud-h9k
    @MisraDawud-h9k Месяц назад

    አላህ ለኸየር ስራ ያሽቀዳድመን

  • @EdirEndrs
    @EdirEndrs Месяц назад

    አላህ ይዘንልን ያአላህ

  • @SlamKASA
    @SlamKASA Месяц назад +1

    በአላህ 10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏🙏

  • @kedirnure-b9d
    @kedirnure-b9d Месяц назад

    አላሁ ናሲሩ ዲን

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ

  • @RiduanSyoum-v2m
    @RiduanSyoum-v2m Месяц назад

    እነተ ሸህ ነነን ብላችሁ የምትቀባጥሩ አላህን ፈሩ እንደናተ እናውቃለን ባዩች ሳውዲም ብዙ ዳኢወች አሉ ነገረ።ግን።ሰውም አያድኑም ለለራሳቸውም አይሆኑም ያላህን ሸረአ በሰው።ሰራሸ ህግ።እና ጣኦት ሰረአት ቀላቅለዋል ሰለዚህ።ያላህን።ህግ ትቶ በሰው ሰራሸ ህግ የሄደ ሀገሩ የከሀዲ ሀገረ ወይም የሙሸረክ ሀገረ።ይባላል የላህን ሰረአት የተወ ሀገረ ምን።ይሁን ተውሂድ የለም ሰው ደግሞ በተውሂድ ካልኖረ ከሸረከ እና ወጀል ጋረ ከሚሰሩ ሰወች ጋረ አይጣላም አትቀባጠሩ ተውሂድን።ፈልግ??

  • @Indiyya-b4c
    @Indiyya-b4c Месяц назад

    Sunallaah

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 Месяц назад

    Subhan Allah

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ Месяц назад

    اللهم ردنا إلى القرآن و السنة رداً جميلاً
    اللهم انصر أهلنا في فلسطين نصرا مؤزرا وثبت أقدامهم واربط على قلوبهم وامددهم بمدد من عندك وكن لهم عوناً معيناً وناصرا ونصيرا
    وصل اللهم وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @ArehmanDrlmolo
    @ArehmanDrlmolo Месяц назад

    ለጠለይ እጅ ያመስጠቱ ግዜውእያታቀራበናው ምክናቱም ሰለዩ ስያጠና አንድ ወጠት አግኝቶ ስያለቅስ ለምን ታለቅሰለህ ቢሎ ስጠይቀው የቀስት ውርወራ ስቼናው ያአለሀንና ያናቢዩን ጠለት እንዴት ሰትኩ ስለውሰለዩ ታመለሰ አሁን አናሸንፊም አለ
    በቀጠይ ሌለ ወጠት ለምን ታለቅሰለ ስለውፊቅራኛዬ ከደችኝ ስልአሁናው ሰአቱአለ ለይክ ዘትinthis

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha Месяц назад

    ሙዝ እግድጋዳ ላይ በብላሲትር ልጥፎ 😂 አሺነፍ አይ በጨፎን መከተል ያርብ መጨርሻችንን ያሳምርልን

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Месяц назад

    ስራፈቶችናቸዉ ባለሙዞቹ

  • @فهدمنير-و3ذ
    @فهدمنير-و3ذ 28 дней назад

    የሙዙን😅😅😅😅

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Месяц назад

    የሙዙ ታሪክ ግን አሳቀኝ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq Месяц назад

    ያረብ 😓💔

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላሁመሠሊወሰሊምአለነብይናሙሀመድ 🥀🥀🥀🥀🥀አኗር ላይክ ላይክ ሲሉ አልወድም 😅ተሳስቸ ሶስግዜነካሁት ሹሀዳ

  • @maka727
    @maka727 Месяц назад

    Alhu abubakri

  • @cgf8399
    @cgf8399 Месяц назад

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ግን ኮረናአለእንድ ሆለየም ከማማየምትለብስዉ!:እኔደግሞአልወድም ያስፈራሩኛል ታፈነዉሳይ :👍👍👍👍👍👍☝ ላይክ የዛሬዉቨዶህምርጥነዉ. የቱክቱክ ኮተትአታጡብን!?!!

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng Месяц назад

    ታማቺቴኘለ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Месяц назад

    አኑሪ አማናን መክዳትኮ ከሶስቱ የሙናፊቅ ባህሪያቶች አንዱ ነው

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 Месяц назад

    ❤❤❤❤አሚንንያረብ❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @SayedAhmada-n6s
    @SayedAhmada-n6s Месяц назад

    አሰለም አለይኩሙ ወራህማተወ ወበራካቱ አኑወሪ እንዴት ነክ እስክ ስሊክ ቁጡሪሂን አሰቀሚጢ

  • @RamaNagashi-vn6eq
    @RamaNagashi-vn6eq Месяц назад

    Saallaallahu Alleeyhii wassallallaam😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 Месяц назад

    Abishirrrrr.Anuniye🎉🎉🎉

  • @amanahmad9393
    @amanahmad9393 Месяц назад

    إنشاء الله يااخي الكريم

  • @عايشهالحبشيه-ز5ل
    @عايشهالحبشيه-ز5ل Месяц назад

    اللهم امين يارب يارب 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️

  • @KennethBanda-w2u
    @KennethBanda-w2u Месяц назад

    😭😭😭😭🤲🙏☝️

  • @maryammaryam5669
    @maryammaryam5669 Месяц назад

    አለህ ይስቱር 😭😭😭

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Месяц назад

    ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ

  • @ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ

    አጅብብብብብ አዱኒያ

  • @عايشهالحبشيه-ز5ل
    @عايشهالحبشيه-ز5ل Месяц назад

    سبحان الله 💔🥺🥺🥺🇸🇦🥺💔

  • @ZaZa-w8k
    @ZaZa-w8k Месяц назад

    ኢላሂእዘንልን

  • @LelasAlnahhas
    @LelasAlnahhas Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MekiyaWedaje
    @MekiyaWedaje Месяц назад

    😢😢😢

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw Месяц назад

    Layik kefelek makskn tal

  • @NoorFa-p6p
    @NoorFa-p6p Месяц назад

    😢😢😢❤❤

  • @HikmaGuluma
    @HikmaGuluma Месяц назад

    Yarebii

  • @zilfanlwy
    @zilfanlwy Месяц назад

    ❤👍👍

  • @شيخنامختار
    @شيخنامختار Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ስንት ነው ዘይት

  • @sxx8081
    @sxx8081 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lc09o95
    @lc09o95 Месяц назад

    እረ አታፍጥብኝ በመጀመሪያ ላይክ አድርጌነዉ ምጀምረዉ
    ግን አቡበክር እነሱን እየተከታተለነዉ

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 17 дней назад

    wuw❤❤
    ❤❤❤❤